1 ዮሐንስ 5:16 NASV

16 ማንም ሰው ወንድሙ ለሞት የማያበቃ ኀጢአት ሲያደርግ ቢያየው ይጸልይ፤ እግዚአብሔርም ለሞት የማያበቃ ኀጢአት ላደረጉት ሕይወትን ይሰጣል። ለሞት የሚያበቃም ኀጢአት አለ፤ ስለዚህኛው ግን ይጸልይ አልልም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዮሐንስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዮሐንስ 5:16