1 ዮሐንስ 5:20 NASV

20 የእግዚአብሔር ልጅ እንደ መጣ፣ እውነተኛ የሆነውን እርሱን እንድናውቅ ማስተዋልን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እኛም እውነተኛ በሆነው በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ አለን። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዮሐንስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዮሐንስ 5:20