1 ዮሐንስ 5:9 NASV

9 የሰውን ምስክርነት ከተቀበልን፣ የእግዚአብሔር ምስክርነት ከዚያም ይልቃል፤ ይህ ስለ ልጁ የሰጠው የእግዚአብሔር ምስክርነት ነውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዮሐንስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዮሐንስ 5:9