1 ጢሞቴዎስ 4:7 NASV

7 እግዚአብሔርን ከማያከብር ርባናቢስ አፈ ታሪክና ከአሮጊቶች ተረታ ተረት ራቅ፤ ይልቁንም ለእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት ራስህን አሠልጥን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጢሞቴዎስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ጢሞቴዎስ 4:7