1 ጢሞቴዎስ 5:10 NASV

10 ልጆችን በማሳደግ፣ እንግዶችን በመቀበል፣ የቅዱሳንን እግር በማጠብ፣ የተቸገሩትን በመርዳትና ለበጎ ምግባር ሁሉ ራሷን በመስጠት በመልካም ሥራም የተመሰከረላት መሆን አለባት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጢሞቴዎስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ጢሞቴዎስ 5:10