1 ጢሞቴዎስ 5:11 NASV

11 ወጣት መበለቶችን ግን እንዲህ ባለው መዝገብ አትጻፋቸው፤ ምክንያቱም ሥጋዊ ፍላጎታቸው ለክርስቶስ በገቡት ቃል ላይ በሚያይልበት ጊዜ ለማግባት ይሻሉና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጢሞቴዎስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ጢሞቴዎስ 5:11