1 ጴጥሮስ 1:12 NASV

12 አሁን ከሰማይ በተላከ መንፈስ ቅዱስ ወንጌልን ባበሠሩላችሁ ሰዎች የነገሯችሁን ነገር ባወሩላችሁ ጊዜ እናንተን እንጂ ራሳቸውን እንዳላገለገሉ ተገለጠላቸው። መላእክትም እንኳ ሳይቀሩ እነዚህን ነገሮች ይመኛሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጴጥሮስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ጴጥሮስ 1:12