2 ቆሮንቶስ 12:9 NASV

9 እርሱ ግን፣ “ጸጋዬ ይበቃሃል፤ ኀይሌ ፍጹም የሚሆነው በድካም ጊዜ ነውና” አለኝ። ስለዚህ የክርስቶስ ኀይል በእኔ ያድር ዘንድ፣ ይበልጥ ደስ እያለኝ በድካሜ እመካለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 12:9