2 ቆሮንቶስ 2:16 NASV

16 ለሚጠፉት ወደ ሞት የሚወስድ የሞት ሽታ፣ ለሚድኑት ግን ወደ ሕይወት የሚወስድ የሕይወት ሽታ ነን፤ ታዲያ፣ ለዚህ ብቁ የሚሆን ማን ነው?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 2:16