2 ቆሮንቶስ 2:17 NASV

17 እኛኮ ትርፍ ለማግኘት ብለን የእግዚአብሔርን ቃል ቀላቅለው እንደሚሸቃቅጡት እንደ ብዙዎቹ አይደለንም፤ ነገር ግን ከእግዚአብሔር እንደተላኩ ሰዎች በክርስቶስ ሆነን በእግዚአብሔር ፊት በቅንነት እንናገራለን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 2:17