2 ቆሮንቶስ 3:5 NASV

5 ብቃታችን ከእግዚአብሔር ነው እንጂ፣ በራሳችን ብቃት ከእኛ ነው የምንለው አንዳች ነገር የለንም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 3:5