2 ቆሮንቶስ 8:22 NASV

22 ደግሞም ብዙ ጊዜ በብዙ መንገድ ተፈትኖ ትጉ ሆኖ የተገኘውን ወንድማችንን ከእነርሱ ጋር ልከነዋል፤ አሁንም በእናንተ እጅግ ከመታመኑ የተነሣ ከመቼውም ጊዜ ይልቅ እየተጋ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 8:22