2 ቆሮንቶስ 8:23 NASV

23 ስለ ቲቶ የሚጠይቅ ቢኖር፣ እርሱ እናንተን ለማገልገል አብሮኝ የሚሠራ ባልደረባዬ ነው፤ ስለ ወንድሞቻችንም የሚጠይቅ ቢኖር እነርሱ የአብያተ ክርስቲያናት ተወካዮችና የክርስቶስ ክብር ናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 8:23