2 ቆሮንቶስ 9:8 NASV

8 ሁል ጊዜ በሁሉ ነገር የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ አግኝታችሁ ለበጎ ሥራ ሁሉ እንድትተርፉ፣ እግዚአብሔር ጸጋን ሁሉ ሊያበዛላችሁ ይችላል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 9:8