2 ተሰሎንቄ 1:11 NASV

11 ይህን እያሰብን አምላካችን ለጥሪው የበቃችሁ አድርጎ እንዲቈጥራችሁ፣ መልካም ለማድረግ ያላችሁን ምኞትና ከእምነት የሆነውን ሥራችሁን ሁሉ በኀይሉ እንዲፈጽምላችሁ ዘወትር ስለ እናንተ እንጸልያለን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ተሰሎንቄ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ተሰሎንቄ 1:11