2 ተሰሎንቄ 2:10 NASV

10 እንዲሁም ይድኑ ዘንድ እውነትን ባለመውደድ የሚጠፉትን ሰዎች በሚያታልል በተለያየ የክፋት ሥራ ይመጣል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ተሰሎንቄ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ተሰሎንቄ 2:10