2 ተሰሎንቄ 2:3 NASV

3 ማንም ሰው በምንም መንገድ አያታላችሁ፤ አስቀድሞ ዐመፅ ሳይነሣ፣ ለጥፋት የተመደበውም የዐመፅ ሰው ሳይገለጥ ያ ቀን አይመጣምና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ተሰሎንቄ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ተሰሎንቄ 2:3