2 ተሰሎንቄ 3:6 NASV

6 ወንድሞች ሆይ፤ ሥራ ፈት ከሆነና ከእኛ በተቀበላችሁት ትምህርት መሠረት ከማይኖር ወንድም እንድትርቁ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እናዛችኋለን፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ተሰሎንቄ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ተሰሎንቄ 3:6