2 ጴጥሮስ 2:10 NASV

10 በተለይም በርኩስ ምኞት የሥጋ ፍላጎታቸውን የሚከተሉትንና ሥልጣንን የሚንቁትን ለፍርድ ጠብቆ ያቈያቸዋል።እነዚህ ሰዎች ደፋሮችና እብሪተኞች ስለሆኑ ሰማያውያንን ፍጡራን ሲሳደቡ አይፈሩም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ጴጥሮስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ጴጥሮስ 2:10