2 ጴጥሮስ 3:3 NASV

3 ከሁሉ አስቀድሞ ይህን ዕወቁ፤ በመጨረሻው ዘመን የራሳቸውን ክፉ ምኞት የሚከተሉ ዘባቾች እየዘበቱ ይመጣሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ጴጥሮስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ጴጥሮስ 3:3