1 የዳዊት ልጅ፣ የአብርሃም ልጅ የሆነው የኢየሱስ ክርስቶስ የትውልድ ሐረግ የሚከተለው ነው፤
2 አብርሃም ይስሐቅን ወለደ፤ይስሐቅ ያዕቆብን ወለደ፤ያዕቆብ ይሁዳንና ወንድሞቹን ወለደ፤
3 ይሁዳ ከትዕማር ፋሬስንና ዛራን ወለደ፤ፋሬስ ኤስሮምን ወለደ፤ኤስሮምም አራምን ወለደ፤
4 አራም አሚናዳብን ወለደ፤አሚናዳብ ነአሶንን ወለደ፤ነአሶን ሰልሞንን ወለደ፤
5 ሰልሞን ቦዔዝን ከረዓብ ወለደ፤ቦዔዝ ከሩት ኢዮቤድን ወለደ፤ኢዮቤድ እሴይን ወለደ፤
6 እሴይ ንጉሥ ዳዊትን ወለደ።ዳዊት የኦርዮ ሚስት ከነበረችውሰሎሞንን ወለደ፤
7 ሰሎሞን ሮብዓምን ወለደ፤ሮብዓም አቢያን ወለደ፤አቢያም አሣፍን ወለደ፤