ማቴዎስ 10:16 NASV

16 “እንደ በጎች በተኵላዎች መካከል እልካችኋለሁ፤ ስለዚህ እንደ እባብ ብልኆች እንደ ርግብ የዋሃን ሁኑ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 10:16