ማቴዎስ 10:2 NASV

2 የዐሥራ ሁለቱ ሐዋርያት ስም የሚከተለው ነው፦ መጀመሪያ ጴጥሮስ የተባለው ስምዖንና ወንድሙ እንድርያስ፣ የዘብዴዎስ ልጅ ያዕቆብና ወንድሙ ዮሐንስ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 10:2