ማቴዎስ 11:11 NASV

11 እውነት እላችኋለሁ፤ ከሴት ከተወለዱት መካከል እንደ መጥምቁ ዮሐንስ ያለ አልተነሣም፤ ሆኖም በመንግሥተ ሰማያት ከሁሉ የሚያንሰው ይበልጠዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 11:11