ማቴዎስ 11:16 NASV

16 “ይህን ትውልድ በምን ልመስለው? በገበያ ተቀምጠው ጓደኞቻቸውን እንዲህ እያሉ የሚጣሩ ልጆችን ይመስላሉ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 11:16