ማቴዎስ 11:25 NASV

25 በዚያን ጊዜ ኢየሱስ እንዲህ አለ፤ “የሰማይና የምድር ጌታ አባት ሆይ፤ ይህን ከጥበበኞችና ከዐዋቂዎች ሰውረህ ለሕፃናት ስለ ገለጥህላቸው አመሰግንሃለሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 11:25