ማቴዎስ 11:7 NASV

7 የዮሐንስ ደቀ መዛሙርት ከሄዱ በኋላ፣ ኢየሱስ ለሕዝቡ ስለ ዮሐንስ እንዲህ ሲል ተናገረ፤ “ወደ ምድረ በዳ ምን ልታዩ ወጣችሁ? ሸምበቆ በነፋስ ሲወዛወዝ?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 11:7