ማቴዎስ 12:10 NASV

10 በዚያም አንድ እጁ ሽባ የሆነ ሰው ነበር፤ ኢየሱስን ሊከሱት ምክንያት ፈልገው፣ “በሰንበት ቀን መፈወስ ተፈቅዶአል?” ብለው ጠየቁት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 12:10