ማቴዎስ 12:25 NASV

25 ኢየሱስም ሐሳባቸውን ዐውቆ እንዲህ አላቸው፤ “እርስ በእርሱ የተከፋፈለ መንግሥት ሁሉ ይወድቃል፤ እርስ በእርሱም የተከፋፈለ ከተማ ወይም ቤት አይጸናም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 12:25