ማቴዎስ 12:34 NASV

34 እናንት የእፉኝት ልጆች፤ እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ መልካም ነገር መናገር እንዴት ትችላላችሁ? በልብ ውስጥ የሞላውን አንደበት ይናገረዋልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 12:34