ማቴዎስ 13:21 NASV

21 ነገር ግን ሥር መስደድ ባለመቻሉ ብዙ አይቈይም፤ በቃሉ ምክንያት መከራ ወይም ስደት ሲመጣ ወዲያውኑ ይሰናከላል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 13:21