ማቴዎስ 13:28 NASV

28 “እርሱም፣ ‘የጠላት ሥራ ነው’ አላቸው። “አገልጋዮቹም፣ ‘እንክርዳዱን ሄደን እንድንነቅለው ትፈልጋለህ?’ ብለው ጠየቁት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 13:28