ማቴዎስ 13:41 NASV

41 የሰው ልጅ መላእክቱን ይልካል፤ እነርሱም ለኀጢአት ምክንያት የሆኑትንና ክፉ የሚያደርጉትን ሁሉ ለቅመው ከመንግሥቱ ያወጣሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 13:41