ማቴዎስ 13:54 NASV

54 ወደ ገዛ አገሩ መጣ፤ በምኵራባቸውም ሕዝቡን ያስተምር ጀመር። እነርሱም በመገረም እንዲህ አሉ፤ “ይህ ሰው ይህን ጥበብና እነዚህን ታምራት የማድረግ ኀይል ከየት አገኘ?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 13:54