ማቴዎስ 14:12 NASV

12 የዮሐንስ ደቀ መዛሙርትም አስከሬኑን ወስደው ቀበሩት፤ ከዚያም ሄደው የሆነውን ለኢየሱስ ነገሩት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 14:12