ማቴዎስ 14:15 NASV

15 እየመሸ በመሄዱም ደቀ መዛሙርቱ ወደ እርሱ ቀርበው፣ “ይህ ስፍራ ምንም የማይገኝበት ምድረ በዳ ነው፤ ጊዜው እየመሸ ስለ ሆነ፣ ወደ መንደሮች ሄደው የሚበሉት ምግብ እንዲገዙ ሕዝቡን አሰናብት” አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 14:15