ማቴዎስ 14:19 NASV

19 ከዚያም ሕዝቡ በሣሩ ላይ እንዲቀመጡ አዘዘ፤ አምስቱን እንጀራና ሁለቱን ዓሣ ይዞ ዓይኑን ወደ ሰማይ በማቅናት አመስግኖና ባርኮ እንጀራውን ቈረሰ፤ ለደቀ መዛሙርቱም ሰጠ፤ እነርሱም ለሕዝቡ ሰጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 14:19