ማቴዎስ 14:2 NASV

2 ባለሟሎቹንም፣ “እንዲህ ከሆነ መጥምቁ ዮሐንስ ከሞት ተነሥቶ መጥቶአል ማለት ነው፤ ይህ ሁሉ ድንቅ ታምራት በእርሱ የሚደረገውም ለዚህ ነው” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 14:2