ማቴዎስ 15:28 NASV

28 በዚህ ጊዜ ኢየሱስ፣ “አንቺ ሴት እምነትሽ ታላቅ ነው እንደ ፈለግሽው ይሁንልሽ” አላት። ልጇም ከዚያ ሰዓት ጀምሮ ተፈወሰች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 15:28