30 ቊጥሩ ብዙ የሆነ ሕዝብም አንካሶችን፣ ዐይነ ስውሮችን፣ ሽባዎችን፣ ዲዳዎችን እንዲሁም ሌሎች ብዙዎችን ሕመምተኞች ይዘው ወደ እርሱ በማምጣት በእግሩ ሥር አስቀመጧቸው፤ እርሱም ፈወሳቸው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 15
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 15:30