ማቴዎስ 15:32 NASV

32 ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ጠርቶ፣ “ሕዝቡ ከእኔ ጋር ሦስት ቀን ስለሆናቸውና የሚበሉት ስለሌላቸው አዝንላቸዋለሁ፤ በመንገድ ላይ በራብ ዝለው እንዳይወድቁ ጦማቸውን ልሰዳቸው አልፈቅድም” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 15:32