ማቴዎስ 15:6 NASV

6 ‘አንድ ሰው ይህን ካደረገ ዘንድ አባቱን ወይም እናቱን አክብሮአል’ ትላላችሁ። ስለዚህ ለወጋችሁ ብላችሁ የእግዚአብሔርን ቃል ትሽራላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 15:6