ማቴዎስ 16:13 NASV

13 ኢየሱስ ፊልጶስ ቂሣርያ ወደተባለው አገር በደረሰ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን፣ “ለመሆኑ ሰዎች፣ የሰውን ልጅ ማን ነው ይላሉ?” ብሎ ጠየቃቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 16:13