ማቴዎስ 16:17 NASV

17 ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፣ ብፁዕ ነህ፤ ይህን የገለጠልህ በሰማይ ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም አይደለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 16:17