ማቴዎስ 16:26 NASV

26 ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ፣ ነፍሱን ግን ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው በነፍሱ ምትክ ሊከፍለው የሚችለው ዋጋ ምንድን ነው?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 16:26