ማቴዎስ 16:8 NASV

8 ኢየሱስም ሐሳባቸውን አውቆ እንዲህ አላቸው፤ “እናንተ እምነት የጐደላችሁ፣ እርስ በርሳችሁ እንጀራ ስለ አለመያዛችሁ ለምን ትነጋገራላችሁ?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 16:8