ማቴዎስ 17:1 NASV

1 ከስድስት ቀን በኋላ ኢየሱስ፣ ጴጥሮስንና ያዕቆብን እንዲሁም የያዕቆብን ወንድም ዮሐንስን ወደ አንድ ከፍ ያለ ተራራ ብቻቸውን ይዞአቸው ወጣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 17:1