ማቴዎስ 17:27 NASV

27 ሆኖም እንዳናስቀይማቸው ሄደህ መንጠቆህን ወደ ባሕር ጣል፤ መጀመሪያ የምትይዘውን ዓሣ አፉን ስትከፍት የምታገኘውን አንድ እስታቴር በእኔና በአንተ ስም ክፈል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 17:27