ማቴዎስ 18:19 NASV

19 “ደግሞም እውነት እላችኋለሁ፤ በምድር ላይ ሁለት ሆናችሁ ስለ ምንም ነገር በመስማማት ብትጠይቁ በሰማይ ያለው አባቴ ያደርግላችኋል፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 18:19