ማቴዎስ 18:21 NASV

21 በዚህ ጊዜ ጴጥሮስ ወደ ኢየሱስ ቀርቦ፣ “ጌታ ሆይ፤ ወንድሜ ቢበድለኝ ስንት ጊዜ ይቅር ልበለው? እስከ ሰባት ጊዜ ነውን?” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 18:21